በሰዓት አምስት ሺ ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረ የእንቦጭ አረምን የሚያስወገድ ማሽን በጣና ሀይቅ ላይ ስራ ጀመረ

(EBC)-በሰዓት አምስት ሺ ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረ የእንቦጭ አረምን የሚያስወገድ ማሽን በጣና ሀይቅ ላይ ስራ ጀመረ።

በአማጋ ስፖንጅ ፋብሪካ የተገዛው የእንቦጭ ማረሚያ ማሽኑ በሰዓት 5ሺ ካሬ ሜትር ማጨድ እንደሚችል የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ እና ዱር እንስሳት ባለስልጣን አስታውቋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.