በጋምቤላ የሚፈፀመው ጥቃት እንዳይደገም መንግስት ግልፅ አቋም መያዙን አስታወቀ

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ በጋምቤላ የሚፈፀመው ጥቃት እንዳይደገም መንግስት ግልፅ አቋም መያዙን አስታወቀ፡፡

መንግስት በያዘው አቅጣጫ የሙርሌ ጎሳ ተደራጅተው በሚመጡበት ጫካ አካባቢ ድልድይ እየገነባ መሆኑን ገልጿል፡፡

የድልድዩ መገንባት መንግስት በአከባቢው ሰራዊት በማስፈር ጥቃት አድራሾቹን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንደሚያስችለው የመከላከያ ሚንስቴሩ ሲራጅ ፈጌሳ ገልፀዋ፡፡

ሰሞኑን የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ የፌደራል መንግስት ከክልሉ ጋር ተቀናጅቶ እየሠራ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡

የድልድይ ግንባታው ሲጠናቀቅ ይስተዋሉ የነበሩ ጥቃቶች በዘላቂነት ሊወገዱ እንደሚችሉ ይታመናል፡፡//

 

 

 

 

1 Comment
  1. Alem says

    Can you imagine this happen in Tigray? What will be our defence action? If this was a one time maybe it’s ok but it happens again. Why can our defence take action against this group? Or the people of gambela aren’t ethiopian? Why can’t our government do protect them? Or armed them so that they can defend themselves.

Leave A Reply

Your email address will not be published.