ታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ስብሰባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር)- ኢትዮጰያ እና ሱዳን ግብፅ ሁለተኛውን የውጭ ጉዳይ እንዲሁም የውሃ ሃብት ሚኒስትሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሌሎች ኃላፊዎች የሚሳተፉበት ስብሳባ ነገ ይካሄዳል፡፡
ስብሰባው በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚነሱ ጉዳዮች ላይ ይመክራል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.