አቶ ዘይኑ ጀማል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ

(ኤፍ.ቢ.ሲ)- አቶ ዘይኑ ጀማል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ።

በቅርቡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው የተሾሙት አቶ ያሬድ ዘሪሁን ባለባቸው የጤና እክል ምክንያት ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በግል ያቀረቡት ጥያቄ ማቅረባቸውና ተቀባይነት በማግኘቱ ተነግሯል።

ይህንን ተከትሎም አቶ ዘይኑ ጀማል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል በመሆን መሾማቸውን ያገኘነው መረጃ የመለክታል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.