አቶ ዛይድ ወ/ገብርኤልና አቶ አለማየሁ ጎጆ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

የቀድሞ የኢትዮጲያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዛይድ ወ/ገብርኤልና የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ምንስትር  ድኤታ አቶ አለማየሁ ጎጆን በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

መንግስት በከፍተኛ ሙስና ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው በርካታ የመንግስ ሀላፊዎችና ባላሀብቶች ማንነት  ይፋ መደረጉ ይታወቃል  ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አራት ምክትል ዳሬክተሮች በሙስና ተጠርጥሮ የተያዙ ሲሆን ዛሬም የቀድሞ የኢትዮጵያ መንገዶች  ባለስልጣን የነበሩት አቶ ዛይድ ወ/ገብርኤል በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ምንስትር  ድኤታ አቶ አለማየሁ ጎጆ ጎጆ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.