ኢህአዴግ በአንድነት ተጠናክሮ መጥቷል – ያለ ኮምንኬሽን ባለሙያ መቀጠሉ ግን ዋጋ ያስከፍለው ይሆናል::

481

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፉት 18 ቀናት ሲያደርግ የነበረውን ስብሰባ አጠናቀቀ። ነገ መግለጫ ይሰጣል ተብሎም ይጠበቃል።

አቶ አባዱላ ገመዳ እና አቶ በረከት ስምዖን መንግስት እና ህዝብን እንዲያገለግሉ ወደተመደቡበት ቦታ ተመልሰው ለመስራት መስማማታቸውንም ተነግሯል::

ከመንግስት አሁን የሚጠበቀው ከህዝቡ ጋር በቅጡ ለመገናኘት የአቅም ጉድለቱ ገዝፎ የወጣውን ዶ/ር ነገሬን ወደ ጎን አድርጎ ቦታውን የሚመጥን ባለሙያ ማምጣት ነው:: አለዚያ መንግስት MUTE ሆኖ ይቀጥላል::

Leave A Reply

Your email address will not be published.