ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ጉባኤን ልታስተናግድ ነው

በመጪው መጋቢትላይ በሚካሄደው ጉባኤ ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ የቢዝነስ ሰዎች የምጣኔ ሀብት ምሁራንና የአገራት መሪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም እ.ኤ.አ በ2014 የተመሠረተ ሲሆን በአፍሪካ ኢንቨስትመንትና ምጣኔ ሀብታዊ ትስስርን የማጠናከር ተልዕኮ ተሰጥቶታል፡፡

የፎረሙ መሥራችና ሊቀመንበር አር አህመድ እንዳሉት፣ በፍጥነት እያደገች ባለች አገር የሚካሄደው ጉባኤ በርከት ያሉ ርዕሰ ጉዳዮች ይመከሩበታል፡፡

 

Leave A Reply

Your email address will not be published.