የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ትብበር ሚንስትር ድኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆን ያለመከሰስ መብት አንስቷል

(EBC)- ምክር ቤቱ ዛሬ በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ  ሚነስትር ድኤታው በከባድ ሙስና ወንጅል በመጠርጠራቸው  በምክር ቤቱ በነበራቸው የህዝብ ውክልና ያመከሰስ መብታቸውን አንስቷል፡፡

በመሆኑም ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው አቶ አለማለማየሁ ጉጆ ከፍርድ ቤት በተሰጠ የእስር ማዘዣ በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

በተያያዘ ዜናም የቀድሞው  የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዛይድ ወ/ ገብርኤል በከባድ ሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ሁለቱ የስራ ኃላፊዎች በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትን ቁጥር ወደ 50 ከፍ ያደርገዋል፡፡

1 Comment
  1. An Ethiopian says

    ha ha ha ha really, wht a joke, wht about th father and the mother of all corrupts in Ethiopia?
    What a judicial prank by the disfunct institution.

Reply To An Ethiopian
Cancel Reply

Your email address will not be published.