የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸው የሰላም አስከባሪ ዘቦች አስመረቀ

ወታደሮቹ ለሦስት ወራት የሰለጠኑ ናቸው፡፡

ተመራ ሰላም አስከባሪዎቹ በሻለቆች ተከፍለው ወደ አቢዬ እና ደቡብ ሱዳን የሚላኩ መሆናቸው ታውቋል፡፡

ወደ አቤ የሚላከው አንደኛው የሰላም ማስከበር ሻለቃ ቡድን ከ800 በላይ ሠራዊት አለው ፡፡

ወደ ደቡብ ሱዳን የሚላከውም ከአሁን በፊት ወደ ሀገሪቱ የተጓዘውን ጦር ቁጥር እንዲጨምር ያደርገዋል ተብሏል፡፡

በመከላከያ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የሰላም ማስከበር ኮንቴንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ራሱን ችሎ ከተቋቋመ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ ዘቦች  አስመርቕል፡፡

 

Leave A Reply

Your email address will not be published.