የሶማሊያ የባህር ላይ ዘራፊዎች አንድ የነዳጅ ታንከር የጫነች መርከብ ጠለፉ

የስሪላንካ ሰንደቃላማን የሰቀለችው መርከብ ከአቅጣጫዋ ውጪ መወሰዷን የሚገልፅ ጥሪ አስተላልፋ ነበር ተብሏል፡፡

መርከቧ 8 ባልደረቦችን አሳፍራ ከጅቡቲ ወደ መቋዲሾ ስትጓዝ እንደነበርም ተጠቅሷል፡፡

የንግድ መርከቧ ከ2012 ወዲህ በሶማሌ የባህር ላይ ዘራፊዎች የታገተች የመጀመሪያዋ መሆኗም ተዘግቧል፡፡

 

 

 

 

Leave A Reply

Your email address will not be published.