የአድዋ የድል በዓል በሚመጥነው ክብር እየተከበረ አይደለም

የአድዋ የድል በዓል ከዚህ በፊት የሚመጥነው ክብር እየተከበረ አልነበረም አለ መንግስት፡፡

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እንዳለው 121ኛው የአድዋ ድል በዓል ከየካቲት 14 ጀምሮ ሌሎች አፍሪካውያን በተገኙበት በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል፡፡

 

Leave A Reply

Your email address will not be published.