የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና የግብፅ ከፍተኛ የሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ

(ኤፍ ቢ ሲ)- ሁለተኛው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከፍተኛ የሚኒስትሮች ስብሰባ በስኬት ተጠናቀቀ።

የሃገራቱ የውሀ ሀብት እንዲሁም ሌሎች ሀላፊዎች በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከአንድ አመት በላይ ያደረጉት ውይይት ትናንት በስኬት ተጠናቋል።

ሃገራቱ የሶስትዮሽ መሠረተ ልማት ፈንድ ለማቋቋም፣ የህዳሴ ግድብ አሞላልን የሚያጠና ብሔራዊ ገለልተኛ የአጥኝዎች ቡድን ለማቋቋም እና ለአማካሪ ድርጅቱ ጥያቄና አስተያየት ለማቅረብ ተስማምተዋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.