የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሀብት ግማሽ ትራሊየን ብር ደረሰ

ባንኩ እስከአሁን ያለው ካፒታ 414 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ዓመቱ 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተመላሽ ብድር ሰብስቤያለሁ ብሏል፡፡

በተያዘው ዓመት ውስጥ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የውጨ ምንዛሬ መሰብሰቡንም ባንኩ ለኢዜአ በላከው መግለጫ ጠቁሟል፡፡ ከዚህ ውስጥ 1 ነጥብ 9 ዶላሩ ከውጭ አገር በሀዋላ የተገኘ ነው ተብሏል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመንግስት የፋይናንስ ድርጅቶችች አንዱ ነው፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.