የኬንያ መንግስት ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ አቀረበ

የፕሬዝዳንት ኡህሩ ኬንያታ አስተዳደር ጥሪ ያቀረበው በአገሪቱ ረሀብ መከሰቱን ተከትሎ ነው፡፡

ኤሊኒኖ ያመጣው ድርቅ 3 ሚሊዮን የሚደርሱ ኬንያውያንን ለተረጂነት ዳርጓል፡፡

ለእነዚህ ዜጐች የዕለት ደራሽ እርዳታ ለማድረስ ከመቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡

የመንግስታቱ ድርጅትም አብዛኞቹ የአገሪቱ አካባቢዎች በድርቅ መጠቃታቸውን ይፋ አድርጓል፡፡

የኬንያ መንግስትም ጥሪ ያቀረበው እነዚህን ተጐጂዎች ለመታደግ ነው ተብሏል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.