ዶ/ር ወርቅነህ ለ30ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ስኬት አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማት የምስጋና ምስክር ወረቀት ሰጡ News Last updated Feb 9, 2018 1,839 ()- የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተለያዩ ጽ/ቤቶች፣ ለሆቴሎች፣ ለመኪና አከራይ ተቋማት፣ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ሌሎች ተቋማት የምስጋና ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል። ለህብረቱ ጉባኤ ስኬት ህብረተሰቡ ያሳየው ጨዋነት በቀጣይም ይህ የሚያኮራ ኢትዮጵያዊነት እንድሚደገም ያላቸውን እምነት ዶ/ር ወርቅነህ ገልፀዋል። 1,839 Share FacebookTwitterGoogle+ReddItWhatsAppPinterestEmail