ቤንሻንጉል ክልል ተፈናቀሉ የተባሉትን አላውቅም ሲል መግለጫ ሰጠ

ቤንሻንጉል ክልል ተፈናቀሉ የተባሉትን አላውቅም ሲል መግለጫ ሰጠ

ቤንሻንጉል ክልል ተፈናቀሉ የተባሉትን አላውቅም ሲል መግለጫ ሰጠ። የአማራ ክልል ኮምኒኬሽን ሃላፊ መልስ አልሰጥም አሉ። በገዛ ሀገራቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ህፃናቱን ይዘው ባህርዳር ቤ/ክርስትያን ደጃፍ ኑሯቸውን ቀጥለዋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.