የጎራ መደበላለቅ ጉዳይ

(ENA) - ኢህአዴግ በአገሪቱ ግጭቶች መከሰታቸውን ተከትሎ በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴና በሌሎችም አግባቦች በሚያደርጋቸው ግምገማዎች በድርጅቱ የጎራ መደበላለቅ እንደሚታይ ይጠቅሳል፡፡ አንዳንድ አካላት ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታዩ ክስተቶችም ለእዚህ መገለጫ ናቸው ይላሉ፡፡ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ እንደሚሉት፤ አንድ ፓርቲ ይዞት…

የደቡብ ሱዳን መንግስት በሰላም ድርድሩ ይሳተፋል

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር) - የደቡብ ሱዳን መንግስት አዲስ አበባ በሚካሄደው ሶስተኛው ዙር የሰላም ማሳለጫ ስብሰባ ላይ አንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡ የደቡብ ሱዳን መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ የድርድር ቦታ ከአዲስ አበባ ይነሳ በሚል በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ዘገባ ሃሰተኛ (Fake News) መሆኑን ገልጿል፡፡ የደቡብ ሱዳን መንግስት ከሶስት ዓመት በፊት አዲስ አበባ…

የጎራ መደበላለቅ ጉዳይ

ኢህአዴግ በአገሪቱ ግጭቶች መከሰታቸውን ተከትሎ በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴና በሌሎችም አግባቦች በሚያደርጋቸው ግምገማዎች በድርጅቱ የጎራ መደበላለቅ እንደሚታይ ይጠቅሳል፡፡ አንዳንድ አካላት ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታዩ ክስተቶችም ለእዚህ መገለጫ ናቸው ይላሉ፡፡ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ እንደሚሉት፤ አንድ ፓርቲ ይዞት ከተነሳው ርዕዮተ ዓለም…

የቀለም አብዮት በኢትዮጵያ ሁኔታና የማነሳሻና የመቀስቀሻ አጀንዳዎቹ ይዘት (Color Revolution in the Ethiopian Context –…

ተፈሪ ቢያዴግሌኝ (ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ) . . . ከዚህ በመነሳት የቀለም አብዮት ስሜት ቀስቃሽ (Sensational) አጀንዳ እንዲሆን አንድ ጠላት የሚባል ሀይል ማለትም “ወያኔ”፣ “የትግራይ ህዝብ”፣ “የትግራይ የበላይነት አለ” የሚል ጠላት አስቀምጧል፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ የተቃዋሚ ፓርቲና የፖለቲካ አጀንዳ የሚባል መከራከሪያ ነጥብ የለም ወይም ደብዝዟል፡፡ የፖለቲካ…

የቀለም አብዮት (Color Revolution)

(ተፈሪ ቢያድግልኝ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ) በአሁኑ ወቅት ሰላማዊ ከሚመስል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ ወደ ብጥብጥ እያደገ እንዲሄድ እየተደረገ ያለው "የቀለም አብዮት" የተሰኘው ይህ ዘመናዊ የትግሌ ስሌት በተወሰነ አከባቢ ከሚካሄዴ ብጥብጥ (violence)፣ ሰፊ አከባቢ ወደሚሸፍን ብጥብጥ፣ በከተሞች አከባቢ ከሚካሄድ የተቃውሞ እንቅስቃሴ፣ በከተሞችና በገጠር…

China helps boost Ethiopia turnaround

(Global Times) - Until 2000, Ethiopia was perceived to be one of the poorest countries in Africa. It was consistently ranked the third-poorest in the world, with more than 50 percent of its population living below the poverty line.…

‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል›› ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

(Reporter) - አገር ለማዳን ሲል ፖለቲካውን ሊቀላቀል እንደሚችል ጠቁሟል በአገሪቱ የተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል፣ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አስጠነቀቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የተቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ የተለያዩ አገሮችና ሌሎች የውጭ ኃይሎችም ናቸው ያለው አትሌቱ፣ አዋጁ የሚጎዳው…