ከኮማንድ ፖስት የተሰጠ መግለጫ

(Command Post Secretariat) - የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አሰፋ አብዩ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ(መጋቢት 8/2010 ዓ/ም ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። የሀገሪቱን ህዝብ ደህንነት እና ህገመንግስት ለመጠበቅ ሲባል በመላው የሃገሪቱ ክፍል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ነው፡፡አዋጁ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ…