ከተማ አስተዳደሩ 2ሺህ605 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ዕጣ አወጣ

(ኢዜአ)- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ12ኛው ዙር በ20/80 የቤት ቁጠባ 2ሺህ605 ቤቶችን በዛሬው እለት በእጣ ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ፡፡ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከ32ሺህ በላይ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በተፈጠረው አገራዊ ፈታኝ ሁኔታና የውጭ ምንዛሬ ማስተካከያ ምክንያት ዕቅዱ ሳይሳካ መቅረቱን በእጣ አወጣጡ ስነ-ስርዓት ወቅት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኡጋንዳ ከፍተኛ ሜዳሊያ ተሸለሙ

(ኤፍ.ቢ.ሲ)- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የኡጋንዳ ከፍተኛ ሜዳሊያ ተሸለሙ። በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በተከበረው የሀገሪቱ 29ኛው ብሄራዊ የጀግኖች በዓል ታድመዋል። በዚህ ብሄራዊ በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለአፍሪካ እና…

በትግራይ ክልል የኢሮብ ወረዳ ነዋሪዎች የአልጀርሱን ስምምንት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

(EBC)- በትግራይ ክልል የኢሮብ ወረዳ ነዋሪዎች መንግስት ለተግባራዊነቱ ይሁንታ የሰጠው የአልጀርሱን ስምምንት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ስምምነቱ የኢሮብን ህዝብ ለሁለት የሚከፍል በመሆኑ በፅኑ እንደሚቃወሙት መግለፃቸውን የወረዳው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላም ሀጎስ በተለይ ለኢቢሲ ገልፀዋል፡፡ በመሆኑም መንግስት ጥያቄያችንን አንዳምጦ ለሁለት…

በኢትዮ- ኤርትራ ጉዳይ ላይ የተላለፈው ውሳኔ የሃገራቱን ህዝቦች ወንድማማችነት ወደ ነበረበት ለመመለስ ያለመ ነው – ህወሓት

(ኤፍ ቢ ሲ)- በቅርቡ በኢትዮ - ኤርትራ ጉዳይ ላይ የተላለፈው ውሳኔ የሃገራቱን ሰላም በተለይም የትግራይ ህዝብ ለበርካታ አመታት ሲያነሳው የነበረውን ጥያቄ በመመለስ የሁለቱን ሃገራት ህዝቦች ወንድማማችነት ወደ ነበረበት ለመመለስ የቀረበ መሆኑን ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሓት) ገለጸ። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ማክሰኞ ባካሄደው ስብሰባ በኢትዮጵያና…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ ሁለት ትህምርት ቤቶችን ጎበኙ

(ኢዘአ)- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚሰጥባቸውን ሁለት ትምህርት ቤቶችን ትላነት ተዘዋውረው ጎበኙ። ጉብኝቱ በተካሄደባቸው የልዩ ፍላጎት መስጫ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራንና ተማሪዎችም ለቀዳማዊት እመቤት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ትላነት ተዘዋውረው ጉብኝት ያደረጉት በጻዲቁ ዮሐንስ እና በአጼ…

ጄኔራል ሳሞራ የኑስ እጅግ ከፍተኛ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው

(ኢዜአ)- ጠቅላይ ኢታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ የአገሪቷ እጅግ ከፍተኛ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው። ጄኔራል ሰሞራ ይህንን ከፍተኛ የክብር ሽልማቱን ከፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እጅ ተቀብለዋል። የክብር ሽልማቱ የተበረከተላቸው ከተዋጊነት እስከ አዋጊነትና እስከ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታ ማዦር ሹምነት ድረስ አገራቸውን በትጋትና በታታሪነት በማገልገላቸው…

ለረጅም ዓመት ያገለገሉ የስራ ኃላፊዎች በጡረታ ተሰናበቱ

(ኢዜአ)- በመንግስት የተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ለረጅም ዓመታት ያገለገሉ ሁለት የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ ተሰናብተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለኢዜአ እንደገለጸው፤ ለረጅም ዓመት በተለያየ የመንግስት ኃላፊነት ያገለገሉ ሁለት የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ከግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ ተሰናብተዋል። በዚሁ መሰረት በጡረታ የተገለሉት…

100ኛው የኢትዮጵያ አውሮፕላን የጤና ቁሳቁሶችን ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ይዞ ገባ

(EBC)- የኢትዮጵያ አየር መንገድ 100ኛውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላንን የተረከበ ሲሆን፣ አውሮፕላኑ ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የጤና ቁሳቁሶችን ጭኖ ነው አዲስ አበባ የገባው፡፡ የጤና ቁሳቁሶቹ መቀመጫውን አሜሪካ ሲያትል ካደረገውና ደይሬክት ሪሊፍ ከተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የተገኘ ሲሆን፣ የተለያዩ ለቀዶ ጥገና ሕክምናና ሌሎች ለማስተማሪያነትና…

ሜቴክ በፋይናንስ አያያዝ፤ በፕሮጀክቶች መጓተትና አስተዳደር ረገድ ያሉበትን ችግሮች አሉበት – ቋሚ ኮሚቴው

(EBC)- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ የኢፌዲሪ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ/ሜቴክ/ የ2010 ዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ በዚህም መሰረት ኮርፖሬሽኑ በህዳሴ ግድብ፣ በስኳር ኮርፖሬሽኖች ግንባታ፣ በያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካና በከሰል ድንጋይ ንግድ፣ በአቅም ግንባታ ስራዎች እንዲሁም በተለያዩ የልማት ድርጅቶች ግንባታ ላይ…