Browsing Category

ARTICLES

ተጠያቂነት ይለምልም!

(ጦማሪ አንሙት አብርሃም) ** ሰሞኑን በተካሄደው የብሮድካስት ድርጅቶች '...አዝማሚያ' ዙሪያ ብዙ ሊነሱ የሚገባቸው ጉዳዮች ነበሩ :: ይበልጥ ቀልቤን የሳበው የአቶ ንጉሱ ጥላሁን የተጠና (well rehersed) ንግግር ነው:: ENN ቴሌቪዥን በኢሉአባቦራ ብሔር ተኮር ጥቃት ዙሪያ የዘገበውን ዜና ተከትሎ ብዙዎች ዛሬም ከብስጭት ሊወጡ አለመቻላቸውን ያሳያል:: የዘገባው…

ኢትዮጵያስ እንጃላት

(ኡስማን ከለገጣፎ ) - በዚህ ሳምንት አምቦ ላይ ዶ/ር መራራ ጉዲናን ለመቀበል የወጣ የህዝብ ማዕበል አየሁ። በሰላማዊነቱ ደስም አለኝ። ነገር ግን ከእዛ የህዝብ ማዕበል መሀከል አንዲትም የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እንዳልተወለበለበ ስመለከት እንደሀገር መለያየታችንን አወቅኩ። አንድ እንኩዋን የፌደራል መንግስቱ ሰንደቅአላማ ይጥፋ? ባንዲራው ባለኮከቡ ወይንም ልሙጡ ሊሆን ይችላል።…

ኢህአዴግ በአንድነት ተጠናክሮ መጥቷል – ያለ ኮምንኬሽን ባለሙያ መቀጠሉ ግን ዋጋ ያስከፍለው ይሆናል::

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፉት 18 ቀናት ሲያደርግ የነበረውን ስብሰባ አጠናቀቀ። ነገ መግለጫ ይሰጣል ተብሎም ይጠበቃል። አቶ አባዱላ ገመዳ እና አቶ በረከት ስምዖን መንግስት እና ህዝብን እንዲያገለግሉ ወደተመደቡበት ቦታ ተመልሰው ለመስራት መስማማታቸውንም ተነግሯል:: ከመንግስት አሁን የሚጠበቀው ከህዝቡ ጋር በቅጡ ለመገናኘት የአቅም ጉድለቱ ገዝፎ የወጣውን…