Browsing Category

BEN’S BLOG

OROMIA BURNING!!!!!

ይህ የሚያዩት የመን ወይንም ሶርያ አይደደለም!! የኦሮምያዎቹ ጫንጮ (45 km ከአዲስ አበባ) እና ገብረጉራቻ (156 km ከአዲስ አበባ) ከተሞች እንጂ!!!!!!! የክልሉ ሃላፊዎች ምን እያደረጉ ይሆን? ያሳዝናል።

ሰበር ዜና: የሀገር ሀብት ዝርፊያ ማሳያ – በጥቂቱ

በሀገር አቀፍ ደረጃ ተቀጣጥሎ ያለው የፀረ-ሙስና ትግል በጥልቀትም ሆነ በስፋት እንዲቀጥል ህዝባችን እየተናገረ ይገኛል። ልክ እንደ መዥገር ህዝቡን ተጣብተው፤ እሱን በማደህየት እራሳቸውን ብቻ የሚያበለፅጉ ሹመኞች፣ ባለሃብቶችና ደላሎቻቸው ፍርዳቸውን እንዲያገኙ የማይመኝ ኢትዮጵያዊ አይገኝም - ከሌባዎቹ በስተቀር!!! ከእያንዳንዱ ሙስና ጀርባ ከሀገርና ከህዝብ ላይ የተሰረቀ…