Browsing Category

Uncategorized

ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ከነገ ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማእከል ይካሄዳል

(ኤፍ ቢ ሲ)- 14ኛዉ አለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ከነገ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በኤግዚቢሽን ማእከል ይካሄዳል። ከ1 ሺህ 600 በላይ የስራ ተቋራጮችን በአባልነት የያዘዉ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር የተዘጋጀዉ አውድ ርዕይ፥ በዘርፉ ለተሰማሩ ተዋንያኖች የገበያ ትስሰር ከመፍጠር ባለፈ የእርስ በእርስ የስራ ግንኙነት ለመመስረት…

በልማት ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር የዋሉ አራት ተከሳሾች ክስ ቀረበባቸው

(ኤፍ.ቢ.ሲ)- ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ተጭኖ በሚጓጓዝ የዳሽን ቢራ ምርት ላይ፥ በተከዜ ድልድይ እና አዲ አርቃይ ከተማ የሚገኝ የመንገድ ፕሮጀክት ካምፕ እና በሌሎች ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ አራት ተከሳሾች ክስ ቀረበባቸው። ክሱ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ተረኛ ወንጀል ችሎት ነው የቀረበው። ተከሳሾቹ ብርሃኑ…

የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

(ኤፍ ቢ ሲ)- ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ በመንግስታቱ ድርጅት መዋቅር ማሻሻያ ዙሪያ ትናንት በተደረገ የከፍተኛ ደረጃ ምክክር ተሳትፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ“ፆታዊ ጥቃትና ብዝበዛን ለማስቆም ልዩ እርምጃዎች” በሚል መሪ ቃል በተደረገ ውይይት ላይ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይቱም ኢትዮጵያ ዋና የሰላም አስከባሪ ጦር…

ሀዋሳ በቀጥተኛ ኢንቨስትመንት የስራ ዕድል ፈጠራ ከአፍሪካና ከመካከለኛው ምስራቅ ከተማዎች ቀዳሚ ሆነች

(EBC)- የሀዋሳ ከተማ በአውሮፓዉያኑ አቆጣጠር 2017 አጋማሽ ለ6 ሺህ 546 ዜጎች የቀጥተኛ ኢንቨስትመንት የስራ ዕድል መፍጠር በመቻሏ ከአፍሪካና ከመካከለኛው ምስራቅ ቀዳሚ ከተማ መሆን መቻሏን የኤፍ ዲ አይ ማርኬት ሪፖርት ገለጸ፡፡ በሪፖርቱ መሰረት ዱባይ 4 ሺህ 600 የቀጥተኛ ኢንቨስትመንት የስራ ዕድል በመፍጠር ሁለተኛ መሆኗ የተገለጸ ሲሆን እያሩሳሌም ለ3 ሺህ…

በቤት ኪራይ ተመን ውስጥ የደላሎችን ጣልቃ ገብነት ያስቀራል የተባለ ረቂቅ አዋጅ በዚህ ዓመት ወደ ስራ ይገባል

(ኤፍ.ቢ.ሲ)- በአከራይ እና ተከራይ መካከል የሚያጋጥመውን የእርስ በእርስ ግጭት የሚፈታና በቤት ኪራይ ተመን ውስጥ የደላሎችን ጣልቃ ገብነት ያስቀራል የተባለ ረቂቅ አዋጅ በዚህ ዓመት ፀድቆ ወደ ስራ ይገባል ተባለ። ተከራዮች አከራዮቻቸው በየጊዜው የሚጨምሩት የኪራይ ዋጋ ለምሬት ሲዳርጋቸውና ኑሯቸውን እንዳከበደባቸው ሲገልፁ ይደመጣል። በተከራዩት መኖሪያ ቤት ውስጥ…

የሱዳን ፕሬዝዳንት ለጄኔራል ሳሞራ የኑስ የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን አበረከቱ

(EBC)- የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ትልቅ ሚና እንዲጫወት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ከሱዳን ፕሬዝዳንት ኡመር ሀሰን አልበሽር የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን ተበረከተላቸው፡፡ ሽልማቱ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በሀገር ውስጥ እንዲሁም በቀጠናው ላበረከተው አስተዋፅኦ የተሰጠ መሆኑን የጦር ኃይሎች…

Breaking News

8 ኩባንያዎችና 200 የሙስና ተጠርጣሪዎች ባለስልጣናትና ባለሀብቶች (ቤተዘመድ ጭምር) ንብረትና ሃብት በፍርድ ቤት ታገደ **** #Aser Construction #Gemshu beyene constructuon #DMC #GYB..(yemane girmay construction ) among the list #Enn l

በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ይኖሩ የነበሩ 5ሺ 390 ህጻናትን ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ተደረገ

ባለፈው 6 ወራት ከ12 ሺህ 7 መቶ በላይ የሚሆኑ ህፃናቶችና ህፃናትን ይዘው በልመና የተሰማሩ ሰዎችን በመለየት ድጋፍ ማድረጉን የሴቶችና ህፃናት ጉደይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከተለዩት 12 ሺህ 700 በላይ ህፃናት መካከል 5 ሺህ 390 የሚሆኑትን ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ስራ መሰራቱን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ለልመና የተዳረጉ እናቶችን በመለየት…

መንግስት ለሳዑዲ ተመላሽ ዜጐች ከቀረጥ ነፃ የሚያስገቧቸውን ተጨማሪ ቁሶች ፈቀደ

ሚድሮክ ኢትዮጵያ በበኩሉ ከሳዑዲ ለሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን10 ሚሊዮን ብር ድጋፍና የትምሕርት ዕድል እሰጣለሁ ብሏል፡፡ መንግስት ሳዑዲ አረቢያ በሰጣቸው የምህረት ጊዜ ሳይጠናቀቅ ለሚመለሱ ሳውዲ አረቢያ ለውጭ ዜጎች የሰየችው የምህረት ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀርቷል፡፡ እስካሁን ከ 80ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የጉዞ ሰነድ መውሰዳቸው የውጭ ጉዳይ…